Home

EDIT 2024
College Deans Speech In the Ceremony
Meetings Higher Officials Of STBC
MOU with Huawei Academy
MOU
SEED project
Graduation Ceremony
Appriciating 21st century Technology
Service quality
STBC sport Club
GG
FGH
GHJ
Green Campus
adfg
adfgh
asdf
wuu
yu
gjk
ICDD
Orbit International Hub Business Startup
registration
Grra
tracer
hala
halaa
limit
limittt
mafr
edibest
previous arrowprevious arrow
next arrownext arrow

ABOUT US


SATA Technology & Business College is a pioneer private academic institution in Ethiopia and the region. At Sata Technology & Business College, we provide a premier, student-centered educational experience to all students. Our programs prepare students for the right jobs with the right skills, knowledge and attitude required. They also help students develop the critical thinking, teamwork skills, and effective communication abilities that employers increasingly demand from employees. Our College provides opportunities and inspires students to achieve their goals through all its activities.

READ MORE >>

NEWS


ጥናትና ምርምር ስራዎች(By Professor Teshome)

ጥናትና ምርምር ስራዎች ሸልፍ ላይ ከመቀመጥ ባሻገር የተመራማሪዎችን ልፋትና ጥረት ፣ግዜ ፤ገንዘብ ፤ጉልበት ሞራላቸው ጭምር ከተጠበቀ ስራዎቻቸው ከአገር አልፈው ለአከባቢው ማህበረሰብ የጎላ በመሆኑ ትኩረት ይሻል ።ለተመራማሪዎች ለፈጠራና ችግርን ለሚፈቱ ሙያዎች...

የጋሞ አምባሳደር የሆነው የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ በከፍተኛ ሊጉ ዓ.ም ጀምረው እ

የጋሞ አምባሳደር የሆነው የጋሞ ጨንቻ እግር ኳስ ክለብ በከፍተኛ ሊጉ ከ2012 ዓ.ም ጀምረው እየተወዳደረ ያለ ቢሆንም ክለቡ በዘንድሮው ውድድር ዘመን የሁሉም ድጋፍ ይሻል ። ክለቡ የጋሞ ባህል ፣ጥበብ ሥራዎች ፤የቱሪስት...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሺን ዩንቨርስቲ ከፈተኛ ባለሙያ የነበሩ ዶክተር ፍቅረ አረፉ

ኢትዮጵያ አየር መንገድ አቪየሺን ዩንቨርስቲ ላይ መሪነት ከካናዳ የትምህርት ስርዓት ጋር በማሳከር አባታዊ ምክር ጭምር ለሳታ ኮሌጅ አመራሮች ስያስተምሩ የነበሩ ዶክተር ፍቅረ ነፍስ በገነት ትርፉ ።...

የተመረጡትን ጥናትና ምርምር ጹሑፎች ላይ ለአንድ ቀን ስልጠና ተሰቷቸዋል

ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ከትምህርት ሚኒስትር በተሰጠን ተልዕኮ አንዱ እንደ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ጥናትና ምርምር ፤ማህበረሰብ አገልግሎት ፤ቴክኖሎጂ ሽግግር አንዱ መሆኑ ይታወቃል ። ኮሌጁ በነደፈው ስትራቴጂ መሰረት የትኩረት...

የ2017 ዓ.ም.ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በተመለከተ ትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ይፋ ባደረገው መ

1 ሺህ 249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም፣ 📌 50 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል። 👉ዘንድሮ 2017 ዓ.ም ያለፉት 8.4% ነው። 📌 120 ተማሪዎች ለመኮረጅ ሲሞክሩ ተይዘው ውጤታቸው ተሰርዟል፣...

ዓ.ም መውጫ ፈተና ዝግጅት ምክንያት የወዳጅነት ጨዋታ አደረግ፡፡

የ 2016 ዓ.ም መውጫ ፈተና ዝግጅት ምክንያት በማድረግ የሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ እና አርባምንጭ ዩንቨርስቲ ጫሞ ካምፓስ መምህራን የወዳጅነት ጨዋታ እየተጫወቱ ሲሆን ለሁለቱም መልካም ውጤት እየተመኘን ኮሌጁም በቅርቡ የራሱን...

በኮሌጁ ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ሀላፊዎች ፤አሰልጣኞች እና ባለሙያዎች የኢንተርፕርነርሺፕ ስልጠና

ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ “በጋራ እንገንባ / Together We Build!” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ የሚገኘውን ዓለም አቀፍ የኢንተርፕሪነርሽፕ ሳምንት አስመልክቶ የኢንተርፕረነርሺፕ ምክረ ሃሳብ መድረክ ( Entrepreneurship Dialogue) እና ስልጠናበኮሌጁ...

በከፍተኛ ትምህርት ፕሮግራም ትምህርት ለማካሄድ የተሰጠ ፍቃድ እድሳት

በከፍተኛ ትምህርት ፕሮግራም ትምህርት ለማካሄድ የተሰጠ ፍቃድ እድሳት...